ሃሳብ፡ እና፡ ሂሳብ
Sunday, February 8, 2026
Sunday, January 11, 2026
አዲስ አመት
አዲስ አመት
መስከረም ባይሆንም፣ አደይ ባይፈንዳ፣
አለም ተነሳ፣ አዲስ ቀን ሊነዳ።
የጃንዋሪ ወር፣ የዘመን መለወጫ፣
ለሰው ልጅ በሙሉ፣ የተስፋ መውጫ።
ቁጥሩ ተቀየረ፣ ታሪክ ተለወጠ፣
ለህዝብ ሁሉ፣ ብርሃን ተሰጠ።
ርችት ሲተኮስ፣ ሰማዩ ሲደምቅ፣
ሰው ሰውን ሲጋብዝ፣ ሲጠይቅ፣
የሰው ወርቅ አያደምቅ፣
የኔ ሃሳብ እንቁጣጣሽ ላይ ነው፣ እና መረቅ።
Thursday, December 11, 2025
Saturday, November 15, 2025
Wednesday, October 15, 2025
Friday, October 3, 2025
Tuesday, September 16, 2025
Subscribe to:
Comments (Atom)